Uploaded on: November 17, 2025
File Type: PDF
በከተማ አስተዳደሩ በማዕከል፣ በኮሌጅና በክፍለ ከተማ ያሉ መደቦች
ጥቅማጥቅም ማስከበሪያ አፈፃፀም መመሪያ
የዘርፉ ዓላማዎች እንዲፈፀሙ ከማድረግ ባሻገር ወጤታማና ቀልጣፋ ቅንጅታዊ አሰራርና
ከተጠቃሚዋች ጋር ተባብሮ መስራት፤ አዳዲስ ዕድሎችንና ፍላጎቶችን የሚፈጥር ህጋዊ
አሰራርን ለመፍጠር ይህ የአሰራር ስርዓት መመሪያ የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ
አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 አንቀጽ 94 ለሥራና ክህሎት ቢሮ በተሰጠው ተግባርና
ሀላፊነት መሠረት እና የቴክኒክና ሙያ ትምርትና ስልጠና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
88/2017 መሰረትይህ መመሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ
ተዘጋጅቷል።
File Size: 902.07 KB
Category: Policies
Downloads: 0