የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት እና መንግስታዊ ያልሆኑ
ድርጅቶች በጋራ የሚሰሩ ስራዎች የአሰራር መመሪያ

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በጋራ የሚሰሩ ስራዎች የአሰራር መመሪያ

Uploaded on: November 17, 2025

File Type: PDF

Description

በከተማ አስተዳደሩ በመንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት
እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በጋራ የሚሰሩ ስራዎች የአሰራር ስርዓት
መመሪያ የዘርፉ ዓላማዎች እንዲፈፀሙ ከማድረግ ባሻገር ወጤታማና ቀልጣፋ
ቅንጅታዊ አሰራርና ከተጠቃሚዎች ጋር ተባብሮ መስራት፤ አዳዲስ ዕድሎችንና
ፍላጎቶችን የሚፈጥር ህጋዊ አሰራርን ለመፍጠር ይህ የአሰራር ስርዓት መመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈጻሚ አካላትን
ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 አንቀጽ
94 ለሥራና ክህሎት ቢሮ በተሰጠው ተግባርና ሀላፊነት መሠረት እና የቴክኒክና
ሙያ ትምርትና ስልጠና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 88/2017 አንቀጽ 5/ሰ
መሰረትይህ መመሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ
ተዘጋጅቷል።

Quick Info

File Size: 582.11 KB

Category: Policies

Downloads: 0