የመንግስት የማሰልጠኛ ተቋማትና ከግል ድርጅቶች ጋር በአጋርነት (PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP) የሚሰሩበት መመሪያ

የመንግስት የማሰልጠኛ ተቋማትና ከግል ድርጅቶች ጋር በአጋርነት (PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP) የሚሰሩበት መመሪያ

Uploaded on: November 17, 2025

File Type: PDF

Description

የመንግስት የማሰልጠኛ ተቋማትና ከግል ድርጅቶች ጋር በአጋርነት (PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP) የሚሰሩበት መመሪያ
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የመንግስት ተቋማት መንግስት በሚመድብላቸው በጀት ብቻ የተሰጣቸዉን ተልእኮ ለማሳካት በቂ አለመሆኑ ታምኖበት የራሳቸውን የዉስጥ ገቢ ምንጭ አንዲፈጥሩና እንዲያስፋፉ የመንግስት እና የግል አጋርነት አዋጅ ቁጥር 1076/2010 መሰረት የመንግስት የማሰልጠኛ ተቋማትና ከግል ድርጅቶች ጋር በአጋርነት (PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP) የሚሰሩበት መመሪያ ወጥቶለት መሰራት እንዳለበት አስፈላጊቱ ተጠቅሷል፡፡ በተጨማሪም የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 የወል የአስፈፃሚ አካላት ላይ አንቀጽ 16(2) (ሠ) መሰረት ይህ መመሪያ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን PPP ስራዎች ዝርዝር አፈጻጸም ለመወሰን ወጥቷል፡፡

Quick Info

File Size: 647.3 KB

Category: Policies

Downloads: 0