በከተማ አስተዳደሩ በመንግስት የቴክኒክና
ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ውስጥ የተቋቋመ
ኢንተርፐራይዝ የአሰራር መመሪያ

በከተማ አስተዳደሩ በመንግስት የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ውስጥ የተቋቋመ ኢንተርፐራይዝ የአሰራር መመሪያ

Uploaded on: November 17, 2025

File Type: PDF

Description

በከተማ አስተዳደሩ በመንግስት የቴክኒክና መያ ኮሌጆችና የምርታማነትና የልህቀት ማዕከል ውስጥ የተቋቋመ ኢንተርፐራይዝ የአሰራር መመሪያ
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የመንግስት ተቋማት መንግስት በሚመድብላቸው በጀት ብቻ የተሰጣቸዉን ተልእኮ ለማሳካት በቂ አለመሆኑ ታምኖበት የራሳቸውን የዉስጥ ገቢ ምንጭ አንዲፈጥሩና እንዲያስፋፉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትምርትና ስልጠና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 88/2017 ተገልጿል፡፡
የተቋቋመው ኢንተርፕራይዝ ውጤታማ በመሆን ጥራቱን የጠበቀ ምርትና አገልግሎት መስጠት እንዲችል የአሰራር መመሪያ ወጥቶለት መስራት እንዳለበት አስፈላጊ ሆኑ ተገኝቷል፡፡
በመሆኑም የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 አንቀጽ 94 መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

Quick Info

File Size: 901.99 KB

Category: Policies

Downloads: 0